כללי
תכנית הפסטיבל באמהרית
የነቬ ዮሴፍ የማህበረሰባዊ ትያትር ፌስቲቫል 10.10.17 በባዓለ መጸለት-ሱኮ
ገጽ 2 - የንቬዮሴፍሥራአስኪያጅሽምኦንይፍራህቅድመ ቡራኬ:-
ከዓመት ዓመታት በሀገሪቱውስጥበጣምተወዳጅከሆኑትየባህልእንቅስቃሴዎችመካከልአንዱበሆነውየማኅበረሰብቲያትርመስክውስጥለ 12 ኛጊዜበታላቅደስታእናልዩልዩእንቅስቃሴዎችስናቀርብ ደስታይሰማናል::
ይህ የማህበረሰቡትርኢትበተሳታፊዎቹእናበዙሪያውከሚኖረውማህበረሰብጋርየግንኙነትመድረክሲሆንእኛራሳችንንበመድረክላይለመገናኘትልዩእድልያበረክታል::
ትርኢቶች ከልምድ አካባቢያቸው ወጥተው ወደ ትያትር መድረክ ሲዘልቁ ሌላዓይነት ሂደቶችንያሳያሉ: ይህምእርስበርስመገንባትእናማጠናከርየሚችሉየተለያዩማህበረሰቦችመካከልየሚደረግውይይትን ይፈጥራሉ::
የምስራቅሀይፋመንደሮችን ባሕል በሁሉምየእስራኤልማህበረሰብየተለያዩተግባራት ጋር
ለማገናኘት ፍላጎትበመነሳትበዚህዓመትምበአራትቋንቋዎችይዘትስናቀርብ ደስተኞችነን::
በአራት ቋንቋዎች እብራይስጥ:በአረብኛ: በአማርኛእናበሩሲያኛበተዘጋጁስራዎችእንዲደሰቱእንጋብዛችኋለን: ሁሉምአንድቋንቋን -
የመድረክቋንቋንየሚናገሩ ናቸው::
የበዓሉየመድብለባህላዊተፈታታኝሁኔታየእስራኤሉንኅብረተሰብበጠቅላላውፈታኝነትየሚያሳይእናበከተማውባህላዊቀላማትውስጥተጨማሪጥላ
ዎችንበማከልረገድስኬታማእንደሚሆንተስፋእናደርጋለን
::
በዚህዓመትከተዋንያኖችጋርአብሮበመስራትላይየተፃፉታሪኮችብዙመልዕክቶች ደርሶናል::
ፌስቲባሉ አዳዲስ ድራማዎችን ከየታዎቁ ስራዎች ጋር ባንጸባራቂ መስክ ይታያሉ:: በተጨማሪምበበዓሉላይየተለያዩድራማዎችንየሚያስተናግዱየተለያዩየሙዚቃዝግጅቶችንማሳየትበመቻላችንደስተኞችነን::
በዚህዓመትምበማህበረሰቡላይአሳሳቢማህበራዊጉዳዮችንእናበሁሉምየእስራኤልቅጾችላይሰብዓዊሞዛይክላይብርሃንእናደርጋለን::
በቦታው በሚገኙ አዳራሾች የተለያዩትርኢቶችንከልጆቻችሁ ጋርበመምጣት እንድትገመግሙእናበተለያዩባህሎችየደስታ ተካፋይ እንድትሆኑ በጉጉትእንጠብቃለን::
መልካም ባዓል ይሁንላችሁ እያልን: ስራችን መልካም ስኬት እንዲውል ምኞታችሁ ከእኛ ጋር ይሁን::
የርዕስማውጫገጽ-3
የመክፈቻትርዒትገጽ-5
ለወጣቶችናለአዋቂዎችትርኢት - ገጽ 6 - 39
የልጆችትርዒቶችእናዝግጅቶች - ገጽ 40-47
የውጭ ትርዒትበመላ ከተማው- ገጽ 48 - 57
የ 12 ኛውየነቬ ዮሴፍ ማኀበረሰብየህብረትቲያትርሰራተኛ
የስብሰባውኮሚቴሰብሳቢ-ጠበቃዮናታንፍሪድላንድ
የነቬ ዮሴፍ ማህበረሰብማእከል -ዳይሬክተር-ሽምኦንይፍራህ
የማህበረሰቡማእከል ዳይሬክተርምክትልእናየፌስቲሉ ስራ አስኪያጅ: ያኤልራሞን
የጥበብሥራአመራርእናፕሮዳክሽን-ታሊኬሬን - ላውፈር
ቴክኒካዊዳይሬክተር -ሮማንቤንንሰን
ቴክኒካዊክንዋኔ: አ.በመብራትእናማጉላት
ፋይናንስ: አዝሚ ሳላኽ
ማስታወቂያእናግብይት: ቤቲ ሚዝራሂ
ቃልአቀባይእናየህዝብግንኙነት- ኦሪትሻኻም
ዲዛይን: ዓናት
የማስታወቂያቁሳቁሶችንአሰራጪ- አሊዛ ባርኤልእናየማትናሱ በጎ አድራጊዎች
የውጪትርዒቶችዳይሬክተር-ኦስናትቱኽማን
የቲኬቶችሃላፊ-አቪታል ዝበርገር
ቲኬቶች አስተናባሪ: አታራ ኮሄን: ሳሪት ቡጋኒም
የታዳሚዎችማስተባበር-ደሴ ንጉሴ: ዳፍና ሃሪት: ካሃል በርቱህ: ባህያ ጉብራን: አና ታንድለር
የአስተዳደርስራአመራር: - ይሁዲት ያጌን
የደኅንነትእናየደህንነትአስተዳደር: ይሁዳ ዮዝ
ማቅረቢያ 30: ዶቤብ ሮሺና
የቡድኖችአጃቢ: ማሪያ መልኒክ
የልጆችናየወጣቶችዝግጅት ዳይሬክተር:ሺራን ብላት
የማሳወቂያስርዓትአስተዳደር: ሃናለቪ: ያሚት ኤድሪ
ቴክኖሎጂማኔጅመንት-ጋይ ኬኒግ
የአዳራሽ ዳይሬክተሮች: ኦስናት ቱህማን: አና ታንድለር: ዶቬቭ ሮሽና: አቪአድ ታል: ዛሃቪት ሻሁዋህ: ሺራን ብላት
የምግብአስተዳደር-ዳፍና ሃሪት: ፒኒ ክሪስፒን
ግራፊክዲዛይን: ሽኖርካልስቱዲዮ
እተማ: ጋል ማተሚያ ቤት
ተርጓሚዎች:
ራሽያኛ - አሌክሰይትሻየቭ:አማርኛ - ጋዲመላኩ:አረብኛ - ሄታም ሽኻዴ
ገጽ 4 የመድረሻ መመሪያዎች
ንቬ ዮሴፍ ማህበረሰባዊ ማእከል-ማትናስ: ጉዳዮችከ 08-10.10.17 ይካሄዳሉ
ወደንቬ ዮሴፍማህበረሰብማዕከልበሕዝብመጓጓዣዘዴዎች ለምትጠቀሙ: ሃራብ ማሻሽጎዳና ቁጥር 1 ሀይፋ:
ሌብ ሃሚፍራጽ ማዕከላዊ አውቶቡስጣቢያ - አውቶቡስ ቁጥር: 123
ሆፍ ሃካርሜል ማዕከላዊአውቶቡስጣቢያ - 17/123
የዚቪማዕከል - 17/18/19/20/123/36
ገጽ 5 የፕሮግራም መክፈቻ ትርዒት
ሊራዝ ቻርኺ: ሲስተም ዓሊእናየንቬ ዮሰፍ የማህበረሰብማዕከልየሙዚቃስብስቦች -የድምጽቅንጅቶች
መስተንግዶ: ዳጋ ፌደር
የሙዚቃማኔጅመንት-ኢዳንቶሎዳኖ
የወጣቶች የድምጽ ቅንጂት: የሙዚቃምርምር - ሂሌልሽትሪት:ባንድመሪ - ዳፍና ሃክሞ ሃሪት: ኪሮግራፊ- ዶሮንጎኤታ
የአይሁድ-አረብኦርኬስትራ - የሙዚቃመሪናማደራጃ - ኢዳንሻሮን: የቡድንአስተዳደር - ዛቫቪትቶሌዶ
ማኮሮክ: የሙዚቃማኔጅመንት - ኢዳንሻሮን:ባንድመሪ - ዛቫቪትቶሌዶ
ሽቡሊዮሴፍ: ሙዚቃዊመሪ - ኢዳንሻሮን: የባንድ መሪ: - ዛቫቪትቶሌዶማሪያመልኒክ
የልጆች ብሉዝ: የሙዚቃማኔጅመንት - ራኒሀይም: የባንድ መሪ: - ዛቫቪትቶሌዶ
የወጣትሽሉቢም: የሙዚቃማኔጅመንት: ሂሌልሽትሪት: የባንድ መሪ: - ዛቫቪትቶሌዶ
ክላሲክኦርኬስትራ: መሪ - ቭላዲሚርጋቦኦዝዲክ: ኦርኬስትራማናጅመንት- ዛቫቪትቶሌዶ
ገጽ6 -መግቢያበር: የፌስቲቫልትርዒትለወጣቶችናአዋቂዎች
ገጽ 7 - አመጽ (አረብኛ
የማህበረሰብቲያትር - ሞአጻ መቆሚት ክሴይፌ
ከ-ሂላ ሳጊብ በዳይሪክተርነቷ
ተሳታፊዎች-መጠናቸውን ለመጠበቅ ያህልስማቸውንበድርጅቱስርዓትውስጥምስጢራዊነው
በህይወታችንበሁሉምስፍራሁከቶችየሚፈጸሙትለምን ነው? ይህንጥቃትለማስቆምምንመደረግይቻላል? በአጠቃላይበህብረተሰቡውስጥየኃይልድርጊቶችንበልዩ ትኩረትየሕይወትንፎቶግራፎችእያጠቃለለ የታዳጊ እሴት ወጣት ውስጣዊ ዓለም እና ለችግራቸው መፍትሄ ፍለጋ ያሳያል::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 5 ሳዓት-14:00
የትርዒትጊዜ: 60 ደቂቃ: ትዕይንቱለሴቶችብቻነው!
ገጽ 8 - የሹክታጩኸት (ዕብራይስጥ)
ምናባዊቲያትር- ሃይፋ
ከ-ሊሊያንሄልማን
ዳይሬክተር: ናታሊ ሊሰር-ሃዛን
ትዕይንት: ዶሮንሊሰር: ጋዲ ሊሰር: ሊሮን ሃዛ
ተሳታፊዎች: ኖአምላንደስ: ማዓያን ጉትማን: ዮሃይአሚር: ኖአምሮዘንታል: ጊል ካርሚ: ሂላ ኤደልሽቴን: ያስሚን ሂትሪን: ያኤል ሻሌቭ: ያርዴን ሽሙል: ሊሮን ጉሬቢች: ሽር ጋባይ
በአንድ የአዳር ት/ቤት ሁለትወጣትሴትመምህራንበአንዷ ተማሪ ምክንያት ሁለቱ መምህራን ተገቢ ባልሆነ መንገድ በሴቶችፍቅርውስጥ "ኃጢአት" እንዳለባቸውአውርታታሪኩከቁጥጥርውጪወጣ::ማህበራዊድራማአስደንጋጭከባድ ጥያቄዎችን ስለ የይዘት አቋም እና ስለ ማህበረሰባዊ የአቻግፊት: የስምማጥፋትበተመለከተጥያቄዎችንእያነሳ: "አንደበትሕይወትእናሞትበምላስ" እንደሚባለውየሰውን ስም በአስከፊ መንገድ በይፋ ክስተት ማሳየትአስከፊውጤቶች ያስከትላል::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 2 ሳዓት 16:00
የትርዒትጊዜ: 80 ደቂ
ገጽ 9 - በመገናኛውላይ (አረብኛ)
የሂሽታሃቫያ ማህበረሰባዊቲያትር - የወጣትማዕከል:ካፋር ካሰም
ከ-ሱሂርካቲብበዳይሪክተርነቱ
ተሳታፊዎች: ኢሃብ ሽማሊ: አዳም ዒሳ: አዳም ሳርሱር: አያ ሳርሱር: ካሪም ዛይድ: ዮሴፍ ዓኪሊ ሙሃማድ ዓጃጅ: ታስኒም ማስኡድ: ኮሊዛር አፍጋኒ
በዚህመስቀለኛመንገድ ላይ ችግርንእናህመምን እናሸንፋለን:በዚህመስቀለኛመንገድላይሌላነገርእንዲሆንእንወስናለን:በዚህመስቀለኛመንገድ በእኛውስጥፍርሃታችንንእናሽንፋለን: በዚህመስቀለኛመንገድላይ ስሜቶችየተቀላቀሉ ናቸው:. ትርዒቱ ወጣት ልጆች ውስጣዊ ፍራታቸውንና ለመቋቋም የሚያደርጉትን ጥረት የሚያሳይ ስራ ነው::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 5 ሰዓት 16:30
የሚፈጀውጊዜ: 30 ደቂቃ
ገጽ 10 - ጎረቤቶቻችን (ዕብራይስጥ)
የብኤር ሸቫማህበረሰብቲያትር - በአንድነት 20 ዓመታትያከብራሉ
ከ-ናታሊያ ላንጋ
ዳይሪክተር: የዕቆብአምሳለም
ከሩሲያኛትርጉም: ስዕል: ናታሊያቲሽካቪች
የቋንቋመማክርትእናድራማው: ሪታ ሽትሪት: ሌአ ሉዞን
የፕሮጀክትዳይሬክተርእናየማህበረሰቭ ዳይሬክተር: ኤቲኮሄን
የፕሮጀክትአስተዳዳሪእናፕሮዲዩሰር: ሳጊትኮሄን: የማህበረሰብማህበራዊሰራተኛ
የቡድንአስተባባሪ - ቶቫቤንሞሼ:መንደራዊሠራተኛ
ሙዚቃ:የገጸ-ባህሪያትእናአላባሽ-የቡድንተሳታፊዎች
ተሳታፊዎች: አቢኖአም ሜራቭ: አቨርቡህሚካኤል: አሃሮኒፔርላ: ቢቶን ሊሊያን: ቢቶንራሔል: ዳቪዶቪች ኤቲ: ሃክሞን ያፋ: ዮርኮቢስኪ ሚካኤል: ሉጋሲ ፊቢ:ሉዞንልያ: ላንጋ ናታሊ: ማይሞን ናቫ: ናሁም ዓሊዛ: ሳሩሲ ማልካ: ሲሚን ጋሊ: ሳሚዮሎብ ሊዲያ: ፓርሂ ሽርሊ:ሮሶ ያሮ ሽትሪት ሪታ
ቦታው: ብኤር ሸቫ ከተማአንድሰፈርውስጥበጋራየመኖሪያሕንፃውስጥየመግቢያክፍል: ወቅቱ: የጹቅ ኤታንጦርነት:ጎረቤቶች: በአይናችንውብ: አስቂኝ ትርዒት ሁሉምጎረቤቶችየራሳቸውንየግልጦርነትሲያካሂዱ: ማንያሸንፋል? ወደእያንዳንዳችን ሕንፃ የመግቢያክፍልየሚመለከት::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 18:00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ11 - ስለዚህ ተገናኘን (አረብኛ)
የሴቶችአቅምግንባታቡድን: ሃሊሳ - ሀይፋ
ከ-ኢቫንአጥማናእናበዳይሪክተርነቷ
የተስተናገደው: በባሃያ ጁብራን
ሙዚቃ:የገጸ-ባህሪያትእናአላባሽ: ከ-ኢቫንአጥማ: ባሃያ ጁብራን
ተሳታፊዎች: ክሩአን ቤንሽናክ:ዋፋአቡኒል: ናሃድ ፓህማዊ: ሚሯአት ሲሩአን
ልጆቻቸውወደውጭለሽርሽር በሄዱ ቁጥርበሰፈርውስጥ ያሉእናቶችጭንቀትይጀምራሉ: ከማንጋርእንደሄዱ? እንዴትነውየሚዝናኑ ? ሲዝናኑ ያደጉበትን መግበረ ስርአቶችንያስታውሱን?በአከባቢውበሚገኙእናቶችሁሉየልጆቻቸውንህይወትለዘላለምየሚለውጥውሳኔሃሳብ ይደርሳሉ:ልጆቹይቀበሉትይሆን? የእናቶችን ውስጣዊ መምታታትን የሚያሳይ ትርዒት:
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 2 ሰዓት 18:15
የሚፈጀውጊዜ: 30 ደቂቃ
ገጽ-12 አልያ ቭቆጽባ (ዕብራይስጥ, አማርኛ)
የአንድነት የማህበረሰብቲያትር - አሽዶድ
ከ-ሮኒ ሃይም በዳይሪክተሪነትም
የሥነጥበብሥራአመራር-ማሊዛንዙሪ
የቡድንአስተባባሪ: ኤሊያሁ ገበየ
የሙዚቃፕሮዳክሽን:ኡሪጋፋኒ
ገጸ መድረክ: - ሃጋይ ሃሲድ
ተሳታፊዎች: ኦሸር አዳነ: ኤሊያሁ ገበየ: ቢምረው አለባቸው: ደገፋው ሰንደቄ: ደረበ አለሙ: ጥላሽወርቅ አያሌው: የዝና ምናሼ: መሰንበትሰለሞን: ነጻነትሰለሞን: ናንየ መንግስቱ: ሽሎሞ አላዛር: ተመርጣ ሰንደቄ
"ዋናውነገርማምለጥ ነው: የትም ይሆን መንገዱ ሳይታወቅ: ያለ ምንም ተጨባጭ ነገር: ዋናው ነገር መጥፋታችን ነው:እኛወደመንደርለመመለስእንኳምንምገንዘብየለንም: " በሰሜናዊኢትዮጵያውስጥየእርስበርስጦርነትከመፈንዳቱጋርአንድየአይሁድባልናሚስትህልምለማሟላትእናወደእስራኤልለመሄድወሰኑ: ነገር ግን የበክር ሴት ልጃቸውንድረው ኢትዮጵያ ትተዋት መሄድ ስለተገደዱ ሁኔታው ውስብስብ ሆነባቸው: በተስፋዪቱምድርውስጥእኒህወጣቱቤተሰብምንይሆን የሚያጋጥማቸው ኑሮ? በኢትዮጵያውስጥየቀረችውሴትልጅስምን ያጋጥማትይሆን? ሕልምና የተስፋ መቁርጫ ላይ ይኩረት::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 5 ሰዓት 19:00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 13 - ክንፍ መዘርጋት
ሞርፂፖሪ - ኢየሩሳሌም
ድርሰት: ዳይሪክተርና ተሳትፎ: ሞርፂፖሪ
በተወለደች ጊዜ ዶክተሮችለወላጆች 'እንኳንደስአላችሁ`በሽተኛ ልጅ ተወልዳላችኋለች: ይኸም እናንተስለዕፅስለተጠቀማችሁ ነው::ሞርፂፖሪስለህይወቷ: ስለዶክተሮች ክፉትንበያእና የተፈጸመውንተአምርይናገራል:: ስለፍቅርእናብሩህአመለካከት, ቆራጥነትእናኃይልአስደሳችየሆነፍጻሜ ያለው ታሪክ.
ገጽ 14 - የልቤቤት (ራሺያኛ)
የሾራሽምቲያትር - አፉላ
ከ ናታሊያ ኮርሶንስኪ
ዳይሪክተር: አሳ ካትለር
ሙዚቃ: ገርማን መሊካፍ
ልብሶች: ዲዛይን - ኢሪናማስካላንኮ: ልብስ ስፌት - ገላኔሮክ
ስነጥበብ: ቦሪስእናሉድሚላጎርስታይን
ተሳታፊዎች: ልዛ ኮርሶንስኪ:ኤደንላሲሽኪን: ዳኒኤል ላቪ: ኒኮልሮክ: ዳቪድኮርሶንስኪ: ካሪና ማስካላንኮ
ወይዘሮሲምኻንእንግዶችበየቀኑይጎበኛሉ:ብዙዎቹከእንግዳነት መሰናበትፈቃደኛአይደሉምናወ/ሮ ሲምኻ ያልፈለገችውን ነገሮች እንድታደርግ ያስገድዷታል: አንድቀን:አንዲት እንግዳ መጥታ በተለያዩ ዘዴዎች ቀስ በቀስ ወይዘሮሲምኻን እንግዶችን ማስለቀቂያ ዘዴ አስተምራ መልካም ህይወቷን እንድትመልስ ረዳቻት::የእያንዳንዳችንንአዕምሮእናልብየሚያስመስል ታሪከ ምሳሌ::
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 2 ሰዓት 21:30
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 15 - እነሱን ማሸነፍ መኖር ማለት ነው(ዕብራይስጥ)
እንሳንብል: ነታኒያ
ድርሰትናዳይሪክተር: ካቲያ ኒኮምሮቭ
ሙዚቃ:ኖዓምታብቸኒኮብ
ገጸ መድረክ: ኖአ ጽሃሪ: ኦምሪ ቲሮሽ
ተሳታፊዎች: ባርአዳዲ: ኒሲም ኒር ሃጃጅ: ጊል አሚራ: ዶሪን ቡክራ: ኖአ ጽሃሪ: ናስያ ባርዳ
በተወሰነእንግዳ በሽታ ምክንያትበአንድከተማአንድሆስፒታልየተጎዱ ሰወች ተኝተው: አንድክንፍውስጥሁኔታውንለመለወጥይሞክራሉ:በግል እናማኅበራዊአሳዛኝ ክስተትመካከልበተወጠረገመድላይመንግስትየሚያንጸባረቀውን ሁኔታ የሚገመግምየፍልስፍናድራማ.
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 21:30
የሚፈጀውጊዜ: 100 ደቂቃ
ገጽ 16 - በሳጥኑውስጥ (ዕብራይስጥ: አማርኛ)
የጎልማሳኢትዮጵያውያንየቲያትርቡድን: የምስራቅ የሞቄድ ቅሊጣ-ሽሉቢም ማዕከል ሃይፋ
ከ-ናኒብሩክእናየቡድንተሳታፊዎች
በናኒብሩክየተመራ
ተሳታፊዎች: ሻይ ዳምጠው: ማረልኝ መኮነን: ጦቫ (እቴሁን) አያናው: ሁሉአገር ታድላ: ፈንታሁን የኔሁን: ነጋ ገታሁን: ትዛዙ ዳምጠው: ጎበዜ ደስታ: ሰርካለም ሽሙኤል: ምናለ ታገሉ: ደርባ ብርቁ: ኤስቴር አደል: በትሃ ባበል: ስራነሽ ጌታሁን: ንጉሴ መንግስቱ: እማዋ ሲሳይ
አንድበሳጥንውስጥየብርጭቆ ግምብ በመሰለ አጥርበአንድሠፈርውስጥ የሚካሔድ ትግል ታሪክ ነው: ስለ ኢትዮጵያውያን አዲስ ገቢ ቤተሰቦችና ስለ እስራኤል ማህበረሰብ በተለያዩ የመንደሩ ነዋሪ ግለሰቦች ምስል እያእዳንዳቸው በመንደራቸው ለውጥለማምጣት የሚያደርጉት ትግልና ጥረት: የሚያስከትለው ምን ይሉኝ የሚል ስጋት ያሳድርባቸዋል:: ስለ ህልም እና ስለ ሌላ እውን የሚተርክ ትርዒት ነው:
እሁድ 08.10 አዳራሽ: 5 ሰዓት 21:30
የሚፈጀውጊዜ: 40 ደቂቃ
ገጽ 17 - ጓጋኛ (እብራይስጥ)
የካስለር ትያትር ቤት -ኢላን
ተሳታፊዎች: ጎላንሀምበርገር: ሚኻል ሃምቡርገር: ኡሪ ሃርኤል: ከሬን ኾሬሽ: አቪቪት ቴሪ: ባት-ኤልማይሞን: አቢፖራት: ዓሚ ኮርኒ: ዶሮን ሻይ: ዖፌር ሽፒጸር
ጓደኞችትርጉምያለውእናየማይነጣጠለውየህይወታችንክፍልናቸው: ከእለታትአንድቀንየእኛጀግናከእንቅልፉነቅቶጓደኛ ፈልጎ ለማግኘትይደፍራል: ጓደኛ እንዴት ነው የሚፈለገው? የትነው መጀመያው? ጓደኛማለትምንማለትነው? ጓደኛዬማንሊሆንይችላል? የቡድኑአባላትፍለጋሄደውእነዚህንእናሌሎችጥያቄዎችንይመረምራሉ.
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 2 ከሰዓትበኋላ 16:00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 18 - በአንድመንደርውስጥ (እብራይስጥ(
የማህበረሰብቲያትር Neot Herzl የማኅበረሰብማእከል - ኔትያኒ
ከ-ሚኻል ሚሮን ጋልፓዝበዳይሪክተርነቷ
ሙዚቃ: ኖዓምታባቸኒኮቭ
ገጸ መድረክ: አቪ ኬዳር
ልቦለድ: "የአይሁድዓለምታሪኮች-ስፋራዲ" በማቲልዳ ኮሄን ሰራኖ የተቀናበረ: "ሳቅእናመቀለድስለሚያበዙት" ከሻይ አግኖን
ተሳታፊዎች: አቪቫ ያኢሪ: ማሊኡዲ:ሉናኮሄን: ኤስቴር አባዳር: ሾሽ አባዳር: ኤቲሌቪ:ራሄል ጎኤታ: ሚሪ ቅሮቢ: ሞኒክ ባር ዮሴፍ: ሌአ ባሩህ
የግል ትዝታዎችናታሪኮችበድሮው መንደር ሁሉ ነገር ግልጽ እና ቀላል በነበረበት ጊዜ: ፕሮፌሮትና ጋዞዝ ለሁሉ ግልጽ በነበረ ወቅት: ሁሉ ሲተዋወቅ በነበረ ኤዜ የጎዳናው መብራት የመዝናኛ መድረክ ነበር: ሠፈሩን ሲመለከቱት:ቤቶች:ገበያውእናሰራተኞች: ይህችን መንደር መርሳት አይቻልም
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 16:00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 19 - የእኛነው አይደለም (ራሽያኛ:በዕብራይስጥትርጉሞች(
ቤት ሃኦሌ - ሀይፋ
ከ-ናታሊያቫድኒና
ሙዚቃ እናዳይሪክተር: ሃይም ዶሊንገር
ተሳታፊዎች: ዚና ባርኦን: ናታሊያቫድኒና:ካሚላካኖ: ይሌና ማልኒኮቭ: ታቲያና ዩሊያ: ታቲያና ሳርሞን: የቭጌኒያ ሮድኒክ: ቪታ ማርኮቪች: አንድሬማርኮቪ: ቫዲም ቶሮሽን: ሰርጌይ ሃልባኖቭ: ሚካኤል ፊልሽቴን: ጋሊና ቶኮቢያ
እዚህዶስቶይበስኪ አትፈልጉ: 25 ዓመትየሩሲያአልያ ከጀመረ ብዙአስቂኝታሪኮችየ- 90 ናው ክፍለ ዓመት አሊያ ከቼስ ጨዋታ እስከ መኖሪያቤት ችግር
ሰኞ 09.10 ትልቅ አዳራሽ: በ 16 00
የሚፈጀውጊዜ: 90 ደቂቃ
ገጽ 20 - ሥር (ዕብራይስጥ:አማርኛ(
የሥር ትያትር- ቤት ሻአን
ከ-ታሊያአርጋማን
ዳይሬክተር: ኢዶ ቫይስ
ተሳታፊዎች: አቪቫ ዘሩ: ኤስቲ ሾሬር: ሳራራስካይ: አስካቡ አበራ: ዚቫ ተፈሪ: ኻቫ አለሙ: ድቮራ ሳሙኤል: ሰናይት አላዩ:ኦሪት ደጉ
ሞዛይክ የትርዒትመድረክ እውነተኛታሪክወደእስራኤል ለመምጥያሳለፉትን ሥቃይጨምሮ: የመንገድ መከራዎችንና በአዲስ አገር አዲስነትን ሁሉ አካትቶ: ሁለትትውልዶች - እናቶችእናአያቶችባህላዊልምድ:ወግ:ፈተናእናተስፋያቀርባሉ
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 5 ሰዓት 18:30
የሚፈጀውጊዜ: 55 ደቂቃ
ገጽ-21 - ወጥመዱ (አረብኛ)
የአልሲራጅትያትር- ሽፋርዓም
ከ-ዶ/ርናዛም ሻሪዲ በዳይሪክተርነቱ
ሙዚቃ: ሙኢንሻይብ
አልባሽ: ማድሌን ጁርባን
ገጸ መድረክ:ማርዋንሳባኽ
ፕሮዳክሽን: ኤክስትራ ቶፕፕሮዳክሽን (ሃላፊነቱ የተወሰነ) Ltd.
ተሳታፊዎች-ኤልያስጁብራን:ኻሊልካዱራ:ካመርባደር: ኢማድያሲን
በሀዘንተኛወላጆችእናበመጥፎዝሙትአዳሪዎችመካከል የመቃብርቦታላይያለውጣውረድበጨዋታየተጠመዱእናአሰቃቂክስተቶችይፈጥራሉ. በወጥመድውስጥየሚወድቀውማንነው? ወጥመድምንድንነው? እናከሱመውጣትየቻለውማንነው? ይህትርዒትበአረቦቹወጣትአረቦችእናበድርጊቶቹውስጥያለውንዕፅአንፃርግልጽያደርገዋል.
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 19:00
የሚፈጀውጊዜ: 55 ደቂቃ
ገጽ- 22 - ዕድለ ቢስ (የሩሲያኛ)
ሃዳርቲያትር - ሃይፋ
ከ-ሻሎምአሌኼም
አስተካከይ: ለባርኖክኦልጋ:ሚካኤልፐርልሽተን
ዳይሬክተር: ለባርኖክኦልጋ
ሙዚቃ: ሚካኤልፐርልሽተይን
ተሳታፊዎች: ሚካኤልፐርልሽተን:ካርሜላ ካኖ: ቭላድሚርሲትኖቭ: ማርክ ሃስለቭስኪ: ሊዲያ ሽሚና:ኤድዋርድስቱለር: ላሪሳ ሃዚን: ማልካ ዩሊስ
ምናሄም ምንደል የቱንምያህልጊዜቢሞክሩምንምዓይነትሥራየማይሰራላቸውአይነትሰውነው: አንድቀን ሥራ ለመፈለወደከተማለመሄድወሰነ: በመንገዶቹ ብዙጀብዶችንእናበርካታታሪኮችን ያጋጥሙታል:ወደቤትተመልሶደርሶይሆን? ሥራስ አገኘን? ከሻሎምአሌኼምታላቅመጽሐፍላይየተመሠረተጨዋታ
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 2 ሰዓት 19:30
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 23 - ውድፓሜላ (ሩሲያኛ)
"በኦፌን ታርቡቲ" አሙታ- ሚክስ-አርትቲስት - ዮክናዓም
ከ-ጆንፓትሪክ
ዳይሪክተር: ቫዲምዲክርማን: ላሪሳሱሚንስኪ
ሙዚቃ: ኦልጋትሪፖኖቭ: ኢጎር ዛብዣንስኪ
ልብስ እና ገጸ መድረክ:ታቲያና ዛልኪንድ
ተሳታፊዎች: የሌና መልኒኮቭ: አሎና ራቢኖቪች: ሰርጌ ካልባኖቭ: ላሪሳጎርቶባንኮ-ለቪን: ቬራ ገርማን: ሊዲያ ትራዞቫ: ቭላዲሚር ሽቫርጽ: ቪክቶር ሽሞሊያን: ሰርጌ ኮፎሶቭ: ቤላ ሄርማን: አሌክሳንደር ኖሽ
ሦስትአጭበርባሪዎችቶሎ ሀብትለማግኘት አንድ ፕሮግራምለማስፈጸምወስኑ: አንዲት ብቸኛ አሮጊትሴት በብዙ ገንዘብ ዋስትና ጨምረው ካስፈረሟት በኋላ በመኪና አደጋ አስገድለው የኢንሹራንሱን ገንዘብ መውረስ: ሙከራቸው ይሳካላቸው ይሆን? አሮጊቷስ በህይወት ትተርፍን? የአሮጊቷ መልካሙ መግባሯ በአጭበርባሪዎች ቢያድርባቸውስ? ህይወታዊ የሞላ ጎደል ታሪክ
ሰኞ 09.10 ትልቁአዳራሽ: በ 20 00
ተጊዜ ርዝመት: 120 ደቂቃ
ገጽ 24 - የሕልምእናየእውንጉዞ (ዕብራይስጥ: አማርኛ)
የለምለም ቡድን - ጹርሻሎም
የቡድንመሪ - ኦራ መንግስቱ
ሥነጥበብእናክሪዮግራፊ- ዳጋ ፌደር
ተሳታፊዎች-መጠናቸውን ለመጠበቅ ያህልስማቸውንበድርጅቱስርዓትውስጥምስጢራዊነው
ትርኢቱ የኢትዮጵያውያንማህበረሰብታሪክሲያሳይ ይህንምበግላዊ የገብሩ ቤተሰብ ወደ ድሮው ቤታቸው- እየሩሳልም ለመመለስ ያሳለፉትን መንገድ ይተርካል: ሕልሙንለማጠናቀቅቤተሰቡሁለትየቤተሰቡንአባላትበመተውብዙያልተጠበቁችግሮችእንዲጋፈጡተገደዋል:በኋላ ቀሪዎችላይምንይደርስባቸዋል? ቤተሰቡስምንያጋጥማቸው? ማየት የሚገባው ስሜት ማራኪ ትርኢት
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 5 ሰዓት 20:30
የሚፈጀውጊዜ: 30 ደቂቃ
ገጽ 25 - ከዕድልመሸሸትየለ(ሞሮኮኛ)
ሞሮኮኛየማህበረሰብቲያትር - ኦር አኪባ
ከ- ዳሊያኮሄን
ዳይሪክተር: ያኒቭስዊሳ
አላባሽ: ኢላኒት ርኡቤን "ሂናት ሃዛሃቭ"
ገጸ መድረክ: ኢጺክኮሄን
ተሳታፊዎች: አሊስአበርጅል: ኡሪደርዒ: ዳሊያ ኮሄን: ዛሃቫ ኦሃና: ፕሮስፈር ቡስኪላ: መርሴዲስማማን: ሞሸ ኮሄን: ኢላኒት ፎር ርኡቤን: ኤድሞንድ ቢቶን: ያዕቆቭ ለቪ: ማርዶሽ ቡዛግሎ: ዳኒ አማር: ዳሊያ አሽቶን
ሙሽራውከፀሐፊይቱጋርጋብቻውን እንዳይመሰርት ቤተሰቦቹ ይቃወማሉ: ይህምበቤተሰቡአስፈሪእናአስገራሚትዕይንቶችያሳያሉ: የሮሜዎ እና ጁልዬትበመሮኮኛ ስሪት:
ሰኞ 09.10 ም: 4 ሰዓት 21:15
የሚፈጀውጊዜ 75 ደቂቃ
ገጽ 26 - የተያያዙት (እብራይስጥ)
የሴቶችብልጽግናቲያትር- ኔሸር
ከ: የቡድንአባላት
ዳይሪክተር: ሳኺ ሁባል
ተሳታፊዎች: ሽሎሚት ግራይፍ ሉጋሲ: ረቪታል ቱርጅማን: ሚሃል ላፒዶት: ሜራቭ ሚዝራሂ: ኤዴን አሊ: ጊላ ሮሽ: ሪናት ቤን ሃይም: ያፊት ደርዒ: ቢሊ ሃሽኮ : ቬሬድ ካልበርማን
በቅርበትእናበድፍረትየተገናኙየሴት ብልጽግና ቡድንራሳቸዉንና ህይዎታቸዉ ሲመለከቱ:ጨዋታውግለሰባዊታሪኮችንእናተጨባጭየህይወትተሞክሮዎችንያካትታልእናእንዴትከባድነትኃይልእንደሚኖረውይመረምራል: ስሜታዊእናልብየሚነካግንኝት ያለበት:የስሜትህዋሳትልምዶችን: ሀሳቦችንእናሀይሎችንያካትታል:ፕሮጀክቱ "ኢር ለሎ አሊሙት" እና የኔሽር ከተማ የነዋሪዎች ደህንነት ክፍል የተደነገገ ነው:
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: 2 ሰዓት 21:30
የሚወስደውጊዜ: 50 ደቂቃ
ገጽ- 27 - ሶንያሙሽካት (እብራይስጥ)
ዶርወርክሾፖች - ቴልይጽሐቅ
ከ-ሳቪዮን ሊበርኽት
ዳይሬክተር: ዶርፒልስ
ረዳትዳይሬክተርእናፕሮዲዩሰር-ሃዳርሌቪን
ሙዚቃ: ፓዝ ፔርል
ገጸ መድረክ: ፒኒሞሸ
ኘሮግራም: ሸሜሽ ቤርኮቪች
የትያትር መሪ: የሁዳ ዳናን
ልብስ: የቡድንአባላት
ተሳታፊዎች: ኖጋ ኮሄን ታሚር: ስማዳር ቪልሂም: ኢሪስ ሻሃፍ/ቫሮኒክ ዳላል: ታል ሽሙኤሊ/ተኢረዝ ፕሎትኒኮቭ
የሁለተኛው አለም ጦርነት መጨረሻ ላይ: በምድርቤት ደበርጸን-ሃንጋሪ ከናዚወች የተሸሸጉ የሙሽካት የአይሁድመኳንንትምበተሰብ ፓውላ:ሊዲያእናየእሷወጣትልጅአልበርት:
ሶንያ ያገሩ ክርስቲያን ለቤተሰቦች ረዳት እንድትሆን ከክርቲያኑ ወዳጃቸው ተልካ: ከተደበቁበት እና ከውጩ አለም ጋር የምታገናኛቸው እሷ ነበረች: የተሰጡበት አዲስ ሁኔታ ስሜትንና አካልን በጣም የሚያዛባ ስለነበር ሚስጥራዊ ሁኔታዎችንም የሚያጠቃልል ልምድና ዘዴ መታሰብ ያስገድዳቸዋል
ሰኞ 09.10 አዳራሽ: - 5 ሰዓት 21:30
የሚፈጀውጊዜ: 80 ደቂቃ
ገጽ 28 - ካቪየርእናምስር (እብራይስጥ)
የማህበረሰብቲያትር - ካዝሪንማትናስ
ከ-ጁሊዮስክሪኒጽኪ: ራንጾ ታራቡዚ
ዳይሪክተር እና ስሪት: ሻሮንሲቲ ኤኒ
ልብስ: ሃያት ባማ
ገጸ መድረክ: መኢር አምሳለም: ጺፒ ዲነርማን: ኦልሲያ ካዚክ
ተሳታፊዎች: ዮሲ ሞስኮቪች: ያርዴና ኮሄን: ኤናት ኦፌር: ሻሮና ሽስለር: ኑሪት መኢሮቪች: ዱዲ ኖይማን: ኡሪ ድቪር: ሻሮን ፖሊክ: ኢታይ ለቪታስ: ሄሊ ኦሃና: ናታሊ ፐፐርማን ገቴ: ኬረን ሸኬድ ሻሃር
በችግር የተዋጡ ድሃቤተሰብካሉበት ድህነት ለመላቀቅ ሰፊ ፕሮግራም ይመሰርቱና በሃሳባቸው ዕቅዱ ከድህነታቸው አልፎ ሃብታም ያደርገናል ብለው ይነሳሉ:ሁሉምየቤተሰቡአባላትበዚህእቅድላይይሳተፋሉ, ነገርግንክስተቶቹውስብስብናቸው. ከድህነትወለልበታችስለኑሮአዝናኝ ኮሜዲ
ማክሰኞ 10 .10 አዳራሽ 5 ሰዓት 13:00
የሚወስደውጊዜ: 90 ደቂቃ
ገጽ 29 -የነበረው ይሆናል (እብራይስጥ(
ወርቃማውቀለምማያ ገጽ ቅሪያት ዮቬል- እየሩሳሌም
ከ- ያኤል ጊድኦኒ በዳይሪክተርነቷ
ተሳታፊዎች: ሚሪያም ዳቪዲ: ይጽሃቅ ዳኖን: ያፋ ኮሄን: ሲሚ ማማን: ሾሻና ሳዓድ: ሃና ፍሬሽ: ቫርዳ ሽትሪት: ኤልአዛር ሳር ሻሎም: ዮሳሌ ሻሊባ
የእስራኤልየሰንበትእራት እንደ ዛሬው እና ከሃምሳዓመትበፊትእንዳነበረው ሁኔታ ይመለከታል: ገበያ መገበያየት: ዝግጅቱ:የስልክጥሪዎችን: ምግብማብሰሉ:ምግብራሱእናያለው ጭቅጭቅ ክርክርቅድስትእናደስታካአንድ ላይ
ማክሰኞ 10.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 15:00
የሚፈጀውጊዜ: 45 ደቂቃ
ገጽ30 - ጸጥታ (ዕብራይስጥ: አማርኛ)
መሰረት ቲያትር - ኪርያትጋት
ከ-ኤሬዝምሹላም በዳይሪክተርነቱ
ተሳታፊዎች: አረጊቱ ከበደ:ሰናይ ተበላይ:ኤድናዓለሙ: ሊኦራ ረታ: ሚሪያም ሙጨ: ሚሪ ከበደ: ሳራ ዘነብ: ያፋ ጎላ: ኤስቴር ቸኮል: ያፋ ተገኘ: ኤስቴር መኮንን: ሃዳሳ ይህስኪ: ውባለነ አብራሃም: ባንቺ ገጤ: ዛሃቫ መኮንን
ጥርቅም የሴቶች ታሪኮች በሚያጋጥማቸው ብጥብጥ ለመቋቋም የሚያደርጉት ጥረት: እናቶችእናወጣት ልጅ በዕለተ ሠርጓ በጓደኛዋ በኩል የሚከሰተውን ጥቃትለመቋቋምናለማምለጥያላቸውን ሙከራ: ታሪኮቹየተለያዩእድሜያላቸውሴቶች: የተለያዩየህይወትዘመንእናእንዴትመቋቋማቸውበልጆቻቸውላይተጽእኖእንደሚያሳድር: ድራማውየቀድሞውንየጋብቻሥእዓት በመቃወም የሴቶች አዲስትውልድተስፋና ብጥብጥ ከሌለበትየቤተሰብ ምስረታ ምርጫቸው እንደሆነ ያሳያ:
ማክሰኞ 10.10 አዳራ: 5 ሰዓት 16:00
የሚፈጀውጊዜ: 40 ደቂቃ
.
ገጽ31- የባህርቀን (ዐረብኛ)
ፍሪንጅ አምባሰልቲያትር - ናዝሬት
ከ-ቫሲምኺርበዳይሪክተርነቱ
ሙዚቃ: የሜርኻቭ ቡድን) ማሳኻ)
ክሪዮግራፊ: ፊራስፋራህ
የብርሃንንድፍ: ዋሲም ሳላኽ
ገጸ መድረክእናአላባሽ: ፊዳ ኺራልዲን
የሥራአዘጋጅ: ኤሊአን ፍራንሽ
ተሳታፊዎች: ሮኒ ሃሎን: ሃኒን ትራቢያን: ሪቭቃታልሂሚ: ፊራስፋራህ: ለሚስአማር
"ባህር" በተከታታይበደረሰበትአሳዛኝመከራዎችተጎድቷል: በድንጋጤው የተነሳእሱበመጨረሻው, እንደተዘጋእናዝምብሎተይዟል: ወደሆስፒታልተወስዷልእናምእዚያያሉትዶክተሮች በሱውዝምታበሽታይጠቃሉ: በድጋሚይነጋገሩን?ባህርበሕይወቱውስጥግልጽነትንያገኝይሆን? ስለገንዘብ: ስለካፒታልእናስለዘመናዊውየሰውልጅሕይወትአሉታዊተጽእኖየሚያሳይ አስቂኝኮሜዲ
ማክሰኞ 10.10 ትልቁ አዳራሽ: ሰዓት16 00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 32 -3ኛትውልድ (እብራይስጥ)
ማህበረሰብቲያትርቤን ዶሪ- ርሆቮት
ከ-ኢሪት ቤን ሽሎሞ በዳይሪክተርነቷ
ሙዚቃ: ኢላንሻሎም
ፕሮዳክሽን: ኦሪት ጌሃሲ - በርሆቮት ከተማ አዛውንት ተንከቫካቪ ክፍል
ገጸ መድረክእናአልባሽ: የቡድንአባላት
ተሳታፊዎች: ሳራ ሱሪያ፡ረጊና አድስ፡ባቅሺ ጊላ፡ኤስቴር ማሊሂ፡ኤሪካ ሻጽ: ቤርኮቪች ማልካ: ጋብሪኤላ አልፐረን፡ፕሬዴካ ፓዶቫ: ኑሪት ሻፊር፡ ዒዶ ሳዓር: ዚቭ ሲሞኒ: ኦር ኮሄን: ኦር አቡላፊያ: አሚት ሚዝራሂ: ኦር ጎልድቫሰር: ቫሮኒካ ሽቫርጽቡርግ
ዮናታንበት/ቤቱ ሼይሚንግ- የጋሃድ ውርዶሽ ሲደረግበት አያቱ ያግዙት ይሆን?እሱስ ለአያቱድጋፍ ይሆንን? የዚህ የትውልድ ግንኙነትን በተመለከተ ባለንበት የኢንተርኔት ዘመን ትብብርና ዝምድና ይከሰታል/አይከሰትም? ስለወዳጅነት: ስለትውልድልዩነት:ስለ በሞባይልስልኮችእናበመካከልባሉሁሉምነገሮች
ማክሰኞ 10.10 አዳራሽ: 4 ሰዓት 18:00
የሚፈጀውጊዜ: 60 ደቂቃ
ገጽ 33 - ፀጉሯ ሸብቷል (ዕብራይስጥ: አማርኛ)
መሰረት ቲያትር - ኪርያትጋት
ከ-ኤሬዝምሹላም በዳይሪክተርነቱ
ተሳታፊዎች: አረጊቱ ከበደ:ሰናይ ተበላይ:ኤድናዓለሙ: ሊኦራ ረታ: ሚሪያም ሙጨ: ሚሪ ከበደ: ሳራ ዘነብ: ያፋ ጎላ: ኤስቴር ቸኮል: ያፋ ተገኘ: ኤስቴር መኮንን: ሃዳሳ ይህስኪ: ውባለነ አብራሃም: ባንቺ ገጤ: ዛሃቫ መኮንን
ትንሽደሴት ላይሩቅሩቅሩቅቦታ አንድ ባህል አለ ይባላልይህምየወጣትዓለምነው ተብሎ ይታመናል: …በዚህ ማህበረሰብ 50 ነጭ ጸጉር ተቆጥሮ ወደ ትልቅ ተራራ እንዲሄድ ይገደዳል እዛም በረዶ ይሆናል ከቅዝቃዜ የተነሳ ሳይሆንብቸኝነቱ:ውጊያውእንደአንድበአዛውንትነት አቅም ሲደክም ምንይከሰታል? እያንዳንዳችንዘመናዊውማህበረሰብበእርግጠኝነትአዛውንት ወገኖቻቺን እንዴትእንመለከታቸዋለን? ስለእነዚህአረጋዊያንምን ዓይነት ዝግጅት ይኖረናል? ትልቁጥያቄ: ዓለምበእውነትየወጣትነው? "
ማክሰኞ 10.10 አዳራሻ: ከምሽቱ 5 ሰዓት 18:00
የሚፈጀውጊዜ: 40 ደቂቃ
ገጽ34 - መልካም አጋጣሚ (ዕብራይስጥ(
የማኖፍወጣቶችማዕከል - ቤት ሎክዶት ሃሃሎሞት-አኮ
ከ-ረቪታል ላቪን ማልካ በዳይሪክተርነቷ
ፅሑፍ: "ሄቴል" ከቦዓዝ ደቢ
የቡድንመሪ: ሪቪጎልድማን እና ረቪታል ላቪን ማልካ
ተሳታፊዎች: ሳሪ ግሉላ: ሽራን በርማን: ስታቭ ቤን ዳቪድ: ሳብሪና ራሃሚሞቭ: ማኦር አልከላዒ: ሸሊሽትራክማን: አደል ዳሎያ: ኤናትቦቄር- ቤን ኑን: ሶዲፎ ጎፈር: ዶ/ር ያኪራ ለቪ
አንዲትእናትልጅዋንበተገቢውመንገድማሳደግናማስተማርሲያቅታት ልጇን ወደ አዳር ት/ቤት ስትልካትየሚያሳይሙዚቃዊ ትርኢት: የልጅዋወደት/ቤትመዘዋወርአንድየቤተሰብስቃይእናየህልም ጉዞ ይቀሰቅሳል:
ማክሰኞ 10.10 ትልቅ አዳራሽ: ሰዓት-18:30
የሚወስደውጊዜ: 50 ደቂቃ
ገጽ- 35 - የተሳሳተነገርአለ (ራሽያኛ: በዕብራይስጥትርጓሜ)
ቤት ሃኦሌ - ሀይፋ
ከ-ታቲያና ሰርማን
ዳይሪክተርናእናሙዚቃ-ሃይም ዶሊንገር
ተሳታፊዎች- ቫዲም ቶሮሽን: ታቲያና ሰርማን
በወንድናበሴትመካከልስላለውግንኙነት: ስለጉዳዩ: ስለግራመጋባቱ: ስቃያቸውንእናፍቅራቸውንየሚያንፀባርቅዘናያለናልብየሚነካመዝናኛ:በዚህጨዋታራስን አለመማረክ ይከብዳል
ማክሰኞ 10.10 አዳራሽ: 2 ሰዓት 19:00
የሚፈጀውጊዜ: 70 ደቂቃዎች
ገጽ 36 - በፍጥነትደስይለኛል (አረብኛ)
አል-ማኤላምየቲያትርእናስነ-ጥበብማህበርእናየናዝሬትፓስቲስቲትምህርትቤት
ከ-ሞአለም አሚራ በዳይሪክተርነቷ
ሙዚቃ: ገፀ-ባህሪያት:አልባሳት-ሞአለምአሚራ
ተሳታፊዎች: ዳይ አኒስ: ሃኪም ፋሰል: ናሰር ናመር: ራዝክ ኦኒ: ሳፉሪ ላይላ: ሁአሪ ሃላ: አሊማ ዳና: ናሰር ኑር: ሻሎፊ ዳኒል
ወጣት ታዳጊያን ሴቶች የወላጆቻቸው እና የመምህሮቻቸው ትእዛዝ ሲያስመርራቸው አዲስ በአእምሮአቸው የሃሳብ ዓለም በመፍጠር አዋቂዎችዓለምውስጥ መጫወት ይጀምራሉ: ሚናዎችን
አንድእድገትካበቃምማድረግእና ለመጀመርያላቸውንለፈጠራለመጠቀምመወሰንእንዲሁልጆችአንድቡድንትልቅመስፈርቶችእናወላጆችእናመምህራንበተለይመስፈርቶችሰልችቶናልናቸው. አዲሱንዓለምይወዱትን?ምንስ ያጋጥማቸው? እያእዳንዱ ታዳጊ ልጅ የሚያሳልፈ